More Genres
More Albums
Load All
No Artists Found
More Artists
Load All
No Albums Found
No Tracks Found
Genre not found
Artist not found
Album not found
Search results not found
Song not found
Ayeddergem
Madingo Afework Lyrics
የፍቅር ገዳም ነው ያደለኝ ሰውነት
ናፍቆትን ሰንቆ የሚመንኑበት
የፍቅር ገዳም ነው ያደለኝ ሰውነት
ናፍቆትን ሰንቆ የሚመንኑበት
በእምነት ቃል ተዘርታ
ፀድቃ እድንትለመልም
ነፍሴ አንቺን ትሻለች
ሁሌም በዚች አለም
በእምነት ቃል ተዘርታ
ፀድቃ እድንትለመልም
ነፍሴ አንቺን ትሻለች
ዛሬስ በዚች አለም
በእውነት መአዛ ጠረንሽ
በእውነት አለው ልዩ መስህብ
በእውነት ሳይጠጡ የሚያረካ
በእውነት ሳይበሉ የሚያጠግብ
በእውነት ከአድማስ ክንፍ በላይ
በእውነት ብዙ ዋጋ ያለሽ
በእውነት የሴቶች ናሙና
በእውነት ውድነት ያደለሽ
በእውነት ውድነት ያደለሽ
አይደረግም አይደረግም
ግልፁን ልንገርሽ ያንጀቴን እኔ የስሜቴን
አይደረግም አይደረግም
ግልፁን ልንገርሽ ያንጀቴን እኔ የስሜቴን
ገላዬ ቢታይ አምሮበት ደምቆ
ዐይኔ ቢማትር ከአድማሱ ርቆ
አይደረግም አይ'ደረግም
ባገር በምድሩ ቆንጆ ቢሞላ
አይደረግም ካንቺማ ሌላ
አይደረግም አይደረግም
ገላዬ ቢታይ አምሮበት ደምቆ
ዐይኔ ቢማትር ከአድማሱ ርቆ
አይደረግም አይ'ደረግም
ባገር በምድሩ ሸጋ ቢሞላ
አይደረግም ካንቺማ ሌላ
አይደረግም አይደረግም
የፍቅር ገዳም ነው ያደለኝ ሰውነት
ናፍቆትን ሰንቆ የሚመንኑበት
የፍቅር ገዳም ነው ያደለኝ ሰውነት
ናፍቆትን ሰንቆ የሚመንኑበት
በእምነት ቃል ተዘርታ
ፀድቃ እድንትለመልም
ነፍሴ አንቺን ትሻለች
ሁሌም በዚች አለም
በእምነት ቃል ተዘርታ
ፀድቃ እድንትለመልም
ነፍሴ አንቺን ትሻለች
ዛሬም በዚች አለም
በእውነት የብቸኝነት
በእውነት የትዝታን ገድሎሽ
በእውነት ሀሳብ ትካዜን
በእውነት ከላዬ ላይ ገብተሽ
በእውነት ለጋውን መውደዴን
በእውነት የልቤን ውስጥ እምነት
በእውነት አሳድገሽዋል
በእውነት ህይወት ዘርተሽበት
በእውነት ህይወት ዘርተሽበት
አይደረግም አይደረግም
ግልፁን ልንገርሽ ያንጀቴን እኔ የስሜቴን
አይደረግም አይደረግም
ግልፁን ልንገርሽ ያንጀቴን እኔ የስሜቴን
ገላዬ ቢታይ አምሮበት ደምቆ
ዐይኔ ቢማትር ከአድማሱ ርቆ
አይደረግም አይ'ደረግም
ባገር በምድሩ ቆንጆ ቢሞላ
አይደረግም ካንቺማ ሌላ
አይደረግም አይደረግም
ገላዬ ቢታይ አምሮበት ደምቆ
ዐይኔ ቢማትር ከአድማሱ ርቆ
አይደረግም አይ'ደረግም
ባገር በምድሩ ሸጋ ቢሞላ
አይደረግም ካንቺማ ሌላ
አይደረግም አይደረግም
አይደረግም አይደረግም
ግልፁን ልንገርሽ ያንጀቴን እኔ የስሜቴን
አይደረግም አይደረግም
ግልፁን ልንገርሽ ያንጀቴን እኔ የስሜቴን
ገላዬ ቢታይ አምሮበት ደምቆ
ዐይኔ ቢማትር ከአድማሱ ርቆ
አይደረግም አይ'ደረግም
ባገር በምድሩ ቆንጆ ቢሞላ
አይደረግም ካንቺማ ሌላ
አይደረግም አይደረግም
ገላዬ ቢታይ አምሮበት ደምቆ
ዐይኔ ቢማትር ከአድማሱ ርቆ
አይደረግም አይ'ደረግም
ባገር በምድሩ ሸጋ ቢሞላ
አይደረግም ካንቺማ ሌላ
አይደረግም አይደረግም
አይደረግም ...
Contributed by Sarah T. Suggest a correction in the comments below.
To comment on specific lyrics, highlight them
Dave Tom
Madingo was not only one of the best singers also he was a great Ethiopian.
(𝑴𝒂𝒓𝒂𝒏𝒂𝒕𝒉𝒂) 𝑻𝒖𝒃𝒆🦋
የልብ አድርስ ነበርክ እኮ ማዲንጎየ ምነዉ ፈጠንክ 😭😭😭😭
𝐿𝑒𝒶𝒻𝓎𝒫𝓁𝒶𝓎𝓏
😭😭😭
lemlem Ali
ይሄን ሙዚቃ በሰማሁ ቁጥር አለቅሳለሁ ፍቅርኛ የነውየጋበዘኝ በትዝታ መሞቴነው😥💔💔😥😭
Brhanu Hadis
ahun be madi eyalekesn new madiyee
ተስፍኛዋ!!!!!
ነብስ ይማር 😭🙏 ማድንጎ አፍወርቅ
Zahra Seraj
ይህን ሙዚቃ ስሰማ እባየ ነዉ እሚቀድመኝ አይይይ ዘንድሮ ትዝታ ታቅፌ ቀረሁ
እምዬ ኢትዮጵያ ልዩ ናት ታላቅ
እናመሰግናለን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ማዴየ
abenet tekle
https://www.youtube.com/watch?v=VYhnQ0tyfUE
ሰኒ ነኝ የሸገራ ሽቅርቅር Senait
የኔ አንደኛ ሁሌም ምርጥ ነክ