Genre not found
Artist not found
Album not found
Song not found

Selamney
Chalachew Ashenafi Lyrics


No lyrics text found for this track.

The lyrics are frequently found in the comments by searching or by filtering for lyric videos
Most interesting comment from YouTube:

@Halefom

ቻላቸው አሸናፊ(ሰላም ነይ)
ዋሁዬ...... ያለው ሳይዋደድ
ለሞተው... መናደድ
ዋሁዬ ....ዘንድሮ አንቺና እኔ
ከጎንሽ ....ከጎኔ

በመሽቀዳደሚያው በሩጫው ዘመን(x2)
ማን ነው የሚመርጠው ሗላ መቅረቱን(x2)

መልካም ቅን አሳቢ አደራ እሚከብደው(x2)
እምነቱ እማይቀንስ ከቃሉ እማይጎለው
ጥሩ አልሞ ፈቺ ላልጋው ካልታጨለት
ለእንቅፋም ቢሰጡት ዘር ፍሬ አይሆንለት

ሰላም ነይ
ሰላም...ነይ ...ሰላም ነይ
ሰላም ነይ...
ሰላም ነይ..ሰላም ነይ
ሰላም ነይ..
ሰላም ነይ...ሰላም ነይ
ሰላም ነይ...
ከተሻልሽኝማ...
ሰላም ነይ..
አብራኝ ከቆየችው..
ሰላም ነይ...
የት ነበርሽ እስከምል..
ሰላም ነይ...
እስቲ ጎኔን ካሺው
ሰላም ነይ...
የወንበሩ ምቾት...
ሰላም ነይ...
ሁሉን ካስረሳሽ...
ሰላም ነይ...
(እኔ ነኝ ሌላዋን ...
ሰላም ነይ...
የምተካብሽ...
ሰላም ነይ)x2

** ** **

ዋሁዬ ያለው ሳይዋደድ
ለለፈው መናደድ
ዋሁዬ... ዘንድሮ አንቺ እኔ
ከጎንሽ... ከጎኔ

ባያት ባባቱ ርስት ጎጆ ያልሰራ ሰው(x2)
በማገር ማዘኑን ማጣቱን ይግልፀው

እወጣዋለው ስል ያላማጣን ዳገት(x2)
ሜዳ ላይ ቀረሁኝ ከብዶኝ ዳዴ ማለት(x2)

ሰው አውጣልኝ ልበል ልማፀን ፈጣሪን(x2)
የሚያውቀኝን ትተህ እንጣ እሚያውቅልኝን

በኑሮዬ ማነስ ...እድሌን ስረግም(x2)
የሚያመልጠው በዛ የሚያድገው በኔ ስም(x2)

ሰላም ነይ ...
ሰላም በይኝ ማሩቴ
ሰላም ነኝ...
ሰላም በይኝ ..ሰላም በይኝ
ሰላም ነይ
ከተሻልሽኝ እማ ...
ሰላም ነይ
አብራኝ ከቆየችው
ሰላም ነይ...
የት ነበርሽ እስከምል ..
ሰላም ነይ...
እስቴ ጎኔን ካሽው
ሰላም ነይ...
የወንበሩ ምቾት...
ሰላም ነይ...
ሁሉን ካስረሳሽ...
ሰላም ነይ...
እኔ ነኝ ሌላዋን...
ሰላም ነይ...
የምተካብሽ...
ሰላም ነይ
......
እግዚአብሄር ነፍስህን ይማራት! ውብ ልሳን ተከተተ! 😭😭😭

ናሆም እናመሰግናለን!!



All comments from YouTube:

@user-qv8ux6wd6j

ምቻት ነው ያለኝ አቦ ሰላም ለሁላቻን

@dejenemanaye2476

ነፉስ ይማር ወንድሜ

@user-qu4cj8ev7z

❤❤❤❤❤❤

@fatemaali8328

አቤትዲምፂ😍😍😍😍

@jabriyajabriya4303

ዋዉ ማማኢትዮጵያ😘😘😘

@tamratbeyene2918

ኢትዮጵያየ ቆንጆ ሰላማዊትዋ

@alemgebrekidan8104

🥰🥰🥰🥰

@derejemelkamu931

A song z@ brings ur sorrow , what an artist !!!!!!!

@tsedalebelete1516

Great job!!!

@user-sl8nm5xb7y

ሠላም ነይ

More Comments

More Versions