Sew Yelegnem
Madingo Afework Lyrics
ሰው የለኝም በምድር ላይ በምድር ላይ
አንቺ ነሽ ህይወቴ
ምን ለወጠሽ ፍቅሬ ሆይ ፍቅሬ ሆይ
ንገሪኝ በሞቴ
ሰው የለኝም በምድር ላይ በምድር ላይ
አንቺ ነሽ ህይወቴ
ምን ለወጠሽ ፍቅሬ ሆይ ፍቅሬ ሆይ
ንገሪኝ በሞቴ
ስትለዋወጪ ሠላም አጣሁ
ደስታ እራቀኝ ከሰውነት ወጣሁ
ደስ አይልም እንዲ መሆን
በህይወት እስካለን በዚች አለም
የሚነጣጥለን ምንም የለም
ተባብለን ነበር ሁለታችን
ሰው ሳይገባ መሀላችን
የመለያየቱን ፅዋግትሽን
አልበደልኩሽ እንደው ጉድ አረግሽኝ
ምን አርጌሽ ምንበድዬሽ
ተለየሽኝ እኔን ዋልታ ብዬሽ
ተማምኜ ነበር እኔው ሁሉም ባንቺ ጥዬ
ተስፋ አድርጌ ነበር እኔ ሁሉም ባንቺ ጥዬ
ሰው የለኝም በምድር ላይ በምድር ላይ
አንቺ ነሽ ህይወቴ
ምን ለወጠሽ ፍቅሬ ሆይ ፍቅሬ ሆይ
ንገሪኝ በሞቴ
ሰው የለኝም በምድር ላይ በምድር ላይ
አንቺ ነሽ ህይወቴ
ምን ለወጠሽ ፍቅሬ ሆይ ፍቅሬ ሆይ
ንገሪኝ በሞቴ
እንዳላስቀየምኩሽ እያወቅኩት
አእምራዬ በሀሳብ አስጨነቅኩት
ተቀይሮ ዜማ እንጉርጉሮዬ
ጣእም አጣሁ በኑሮዬ
እስኪ ልጠይቅሽ እመቤቴ
ክፉ ቃል ወጣ ወይ ካንደበቴ
ታዲያ በምን ምክንያት አንለያይ
እድል ስጪኝ እንወያይ
የመለያየቱን ፅዋግትሽን
አልበደልኩሽ እንደው ጉድ አረግሽኝ
ምን አርጌሽ ምንበድዬሽ
ተለየሽኝ እኔን ዋልታ ብዬሽ
ተማምኜ ነበር እኔው ሁሉም ባንቺ ጥዬ
ተስፋ አድርጌ ነበር እኔ ሁሉም ባንቺ ጥዬ
ተማምኜ ነበር እኔው ሁሉም ባንቺ ጥዬ
ተስፋ አድርጌ ነበር እኔ ሁሉም ባንቺ ጥዬ
ተማምኜ ነበር እኔው ሁሉም ባንቺ ጥዬ
ተስፋ አድርጌ ነበር እኔ ሁሉም ባንቺ ጥዬ
Contributed by Jason I. Suggest a correction in the comments below.
To comment on specific lyrics, highlight them
More Genres
No Artists Found
More Artists
Load All
No Albums Found
More Albums
Load All
No Tracks Found
Genre not found
Artist not found
Album not found
Search results not found
Song not found