Genre not found
Artist not found
Album not found
Song not found

Musica Hiwote: Single Collections, Vol. 1
Teddy Afro Lyrics


400 Fikir እንዳትጥለኝ ባረገው ጥራኝ እስከመጨረሻው ሳያስጠራኝ ጥራኝ እስከመጨረሻው ሳያስጠራኝ ጥራኝ በምወ…
Afralehu ጉድ ያረገኝ ዓይኔ ነው ኣይቶሽ በክፉ ቀን እንድግባባሽ ፈልጌ ሰው ቢያስተዋውቀን ኣሳፍረሽኝ መው…
Bati ኧረ ባቲ ባቲ: ባቲ ገንደልዩ አድራው የሚሞቀው: ደራርበው ሲተኙ ኧረ ባቲ ባቲ…
Lame Bora ሁሁሁሁሁሁሁ ሁሁሁሁሁሁሁ ሆሆሆሆሆ ዎዎዎ እምቧ በይ: ላሜ ቦራ: እምቧ በይ ላሜ ቦራ: እምቧ …
Menta Wodije ላላ-ላላ ላላ-ላላ ላላ-ላላ ብንጠቅስ ከሰጠን ከመጽሃፉ ላንድ ሰው ኣንድ ይላል ምእራፉ በመንታ …
Musica Hiwote ተው ልጄ ኪነት ከሀሁ ታረቅ ተው ልጄ ኪነት ከሀሁ ታረቅ በአንቺሆዬ ቃና ና ና ና…
Sayrega ሄሄሄሄሄሄ ውውዎዎዎ ዎዎዎ ይይይይ ሆሆሆ ዬዬዬይይይ እዬዬይ እዬይ ብርርርርር ተብተብ ዬዬዬይይይ…
Seleme ኤሃ አኤ ኤሃ አኤ ሰለሜ ለሊ ሰለሜ ሰለሜ ሰለሜ ሰለሜ Lets Celebrate Peoples Da…
Sew የደመቀው ጀንበር ይጠቁራል በክረምት እድሜም በወቅት ያልቃል መውደድ በወረት እውነተኛ አፍቃሪ ማ…
Tarik Tesera MeriQo shegnito ager, asiyizo sendeQalama Merdo neuw lewogen…


ደመቀ


on Wolo

ስለ እንግሊዘኛው አራምባና ቆቦ አተረጓገም ማንም ምንም የሚል የለም?! 8 ዓመት ሙሉ?

Icebreaker


on Ayine Hulgize

Translation is not accurate

Bashirbarre


on Anaa Nyaatu

What a peuriful song of love it has reminded me similarly love i have been passed
Thanks a lot

Bashirbarre


on Marakiye

Marakiya music is not eithobian music it's Rage music for jamaica specifically BOB Marley we can say he was the father of black people

asefu debalke alemayehu


on Semberé

ወይን አበባ መሳይ የወይራ ቀንበጥ አይቼ ሳልጠግበው አጣሁ መላ ቅጥ የሆዴን የልቤን የአንጀቴን የአንጀቴን ልንገርህ ሕመሜን ትዝታን ሀ ብየ መውደድ አቡጊዳ እሠፈረዋለሁ ፈቅደህ ብድር እዳ ማዘን በመተከዝ ሆነ ፋንታየ እንዴት አደርጋለሁ ይቻለው ገላየ ትዝታየ ትዝታህ ይጋፋል ትዝታየ እንደ ሐምሌ ወጀብ ትዝታየ እንዴት እከርማለሁ ትዝታየ በናፍቆትህ madona ትዝታየ ገና በልጅነት ትዝታየ በለጋነት እድሜ ትዝታየ ታየሁ ከመውደድ በር ትዝታየ ምርኩዝ ይዤ ቆሜ ብዙ ነው ብዙ ነው ብዙ ነው መንገዱ ብዙ ነው መንገዱ የመስተዋድዱ ብዙ ነው ብዙ ነው ብዙ ነው ነገሩ ብዙ ነው ነገሩ የመስተፋቅሩ የሆዴን የልቤን የአንጀቴን የአንጀቴን ልንገርህ ሕመሜን የወዳጅን ሕመም አዋቂው ወዳጅ ነው ለቀቅ ያደርገዋል ቀርቦ ሲዳብሰው የትዝታ ሲሳይ ሞልቶ በበራፌ እየቻለው ሆዴ ኣያወጣው አፌ ይችለዋል ሆዴ ባያወጣው አፌ

asefu debalke alemayehu


on Emma Zend Yider (Amsale Tobit)

ወይን አበባ መሳይ የወይራ ቀንበጥ አይቼ ሳልጠግበው አጣሁ መላ ቅጥ የሆዴን የልቤን የአንጀቴን የአንጀቴን ልንገርህ ሕመሜን ትዝታን ሀ ብየ መውደድ አቡጊዳ እሠፈረዋለሁ ፈቅደህ ብድር እዳ ማዘን በመተከዝ ሆነ ፋንታየ እንዴት አደርጋለሁ ይቻለው ገላየ ትዝታየ ትዝታህ ይጋፋል ትዝታየ እንደ ሐምሌ ወጀብ ትዝታየ እንዴት እከርማለሁ ትዝታየ በናፍቆትህ ቀለብ ትዝታየ ገና በልጅነት ትዝታየ በለጋነት እድሜ ትዝታየ ታየሁ ከመውደድ በር ትዝታየ ምርኩዝ ይዤ ቆሜ ብዙ ነው ብዙ ነው ብዙ ነው መንገዱ ብዙ ነው መንገዱ የመስተዋድዱ ብዙ ነው ብዙ ነው ብዙ ነው ነገሩ ብዙ ነው ነገሩ የመስተፋቅሩ የሆዴን የልቤን የአንጀቴን የአንጀቴን ልንገርህ ሕመሜን የወዳጅን ሕመም አዋቂው ወዳጅ ነው ለቀቅ ያደርገዋል ቀርቦ ሲዳብሰው የትዝታ ሲሳይ ሞልቶ በበራፌ እየቻለው ሆዴ ኣያወጣው አፌ ይችለዋል ሆዴ ባያወጣው አፌ

More Versions