Awdamet
Chalachew Ashenafi Lyrics


We have lyrics for 'Awdamet' by these artists:


Hamelmal Abate Hfhtktdlyylhdoydixhfggigx Jfjrritigkkoy jgogx jvlyclyc Ktxui…
Manalemosh Dibo ጤና ለሰጠው ሰው እድሜውን ላደለዉ ጤና ለሰጠው ሰው እድሜን ላደለዉ አውዳመት ደስታ…


The lyrics are frequently found in the comments by searching or by filtering for lyric videos

Genre not found
Artist not found
Album not found
Song not found
Most interesting comment from YouTube:

@tewodroskibatu8756

ቻላቸው ለወደባችንና ኤርትራ ስትገነጠል የዘፈነው ምርጥ ዘፈን በዛው ተጋበዙ።
https://www.youtube.com/watch?v=CrSRPQ3pxZw
ነይ ነይ የሃገሬ ልጅ ነይ ነይ የወንዜ ልጅ
መለሎ ቁመናሽ ሸንበቆ አንገትሽ
ከቶ ወዴት ገባ ያ ሰውነትሽ?
አይ አንቺ ገራገር አይ አንቺ ሞኝ አድባር
በቁመናሽ ፈቱት ያሰርሽውን አንባር
እምዬ ቀሚስሽን በጠባቡ አሰፊው
ዛሬ በሙሉ አካል የለሽም በሰፊው
እንግዲህ እናቴ ቁራጭ ልበሺልኝ
ወጪም አላበዛ እንዲህ ካነሽልኝ
ጠበቃሽ ማን ይሆን ዋስሽስ ማን ይሆን
እማኝሽ ማን ይሆን ጠበቃሽ ማን ይሆን
የነበረሽ ሁሉ እንዳልነበር ሲሆን
እትብቴ ከወዲያ መቃብሬ ወዲህ
በተወለድኩበት አልኖርኩም ከእንግዲህ
ምንድነው ውዳሴ እንግዲህ ለጠላ
የደረብኩት ሁሉ ከሆነ ነጠላ
ከሌሎች ያነስን ምንስ ብንሆን ድሃ
እንዴት እናጣለን ከቤታችን ውሃ
አንዲቷ ጎረቤት ያለውን ስትቀዳው
እኛ ብዙ ሆነን ተጠማን በጓዳው
የቤቱን ስባሪ ሸክም የሚያግዝን
ማን አይቶት ይለዋል ቢያዝን ቢተክዝ
ሲጠፋ የማያየው እልፍኝ አዳራሹ
አይጨነቅም ወይ ለነገው ወራሹ



All comments from YouTube:

@YfggfGhhgyj-gc6ks

የብዓል ለታ በእናት እጂ መብላት ናፈቀኝ አይ ስደት መረረኝ እኔስ😢😢😢😢😢

@melesewsolomon9911

በጣም ደስስስ ይላል ባሕላችን ኢትዮጲያዊ መሆን መታደል ነው አገራችን ኢትዮጲያ በክብር ለዘላአለም ትኑር አሜን

@kantewediyaadugna4741

Amen

@yosefdesta7963

ስለበአል ከተዘፈኑ ዘፈኖች ምርጡ

@kantewediyaadugna4741

Waw yhe lene andegna awdamet music new

@Brighthealth2127

Happy new year

@user-ov3rw4rr9m

ሀገሬ. ናፈቀኝ. ኡፍፍፍፍፍፍፍ

@messigetachewyeargulej3486

በአል ሲመጣና የበአል ሙዚቃ ስሠማ ልቤ ይደማል መሰደዴ ያስጠላኞል የደሀዋ የእናቴ ቤት ንፍቅ ይለኞል ይከፋኞል

@nelove7971

አይዞሽ ዋናው ግን በሰላም መድረሳችን ነው በሂወት መኖራችን።ለኛ ትልቅ ነገር ነው ታይ የለ ሁሉ ወቶ እንደቀረ ስለዚህ ተመስገን እንበል አንድ ቀን በሰላም ከሀገር ከቤተሰብ በአልን የምናከብርበት ቀን ሩቅ አይሆንም ፈጣሪ ይፍቀድልን ♥ማማዬ♥

@messigetachewyeargulej3486

@@nelove7971 ልክ ነው ዛሬም ነገም ፍጣሪ የተመሠገነ ይሁን እንኳን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት(ለገና) በአል በሠላም በጤና አደረሳችሁ አደረሠን መልካም በአል

More Comments

More Versions