Tamolishal
Teddy Afro Lyrics


Jump to: Overall Meaning ↴  Line by Line Meaning ↴

ተመልሼ ሳይ ተፀፀትኩ እራሴን አወኩና
ካንቺ መለየቱ ቢጎዳኝ የብቸኝነት ጎዳና
አሁን ተረዳው እርቄሽ ሁሉን አወኩና
ባይ ሌላ ሴት ባይ ሌላ ሴት
እንዳንቺ አልሆን አለኝ እና
ባይ ሌላ ሴት ባይ ሌላ ሴት
እንዳንቺ አልሆን አለኝ እና
ካደረግሽው በላይ ያረግሽለት በልጦ
ዛሬም አንቺን ይላል ልቤ ተፀፅቶ
የብቸኝነት ቤት እንዴት ይለመዳል
ከሚወዱት መራቅ ለካ እንዲህ ይከብደል

እረፍት አጣሁና ያንቺን ፍቅር በመራቤ
ባየሽኝ ሰሞኑን ታሞልሻል ልቤ
እረፍት አጣሁና ያንቺን ፍቅር በመራቤ
ባየሽኝ ሰሞኑን ታሞልሻል ልቤ
(ታሞልሻል) ታሞልሻል
(ታሞልሻል) ታሞልሻል ልቤ
(ታሞልሻል) ታሞልሻል
(ታሞልሻል) ታሞልሻል ልቤ
(ታሞልሻል) ታሞልሻል
(ታሞልሻል) ታሞልሻል ልቤ

ተመልሼ ሳይ ተፀፀትኩ እራሴን አወኩና
ካንቺ መለየቱ ቢጎዳኝ የብቸኝነት ጎዳና
አሁን ተረዳው እርቄሽ ሁሉን አወኩና
ባይ ሌላ ሴት ባይ ሌላ ሴት
እንዳንቺ አልሆን አለኝ እና
ባይ ሌላ ሴት ባይ ሌላ ሴት
እንዳንቺ አልሆን አለኝ እና

ይቅርታን የማያውቅ ልብ አይደለም ሙሉ
የኔም ያንቺም ሲከር ይበጠሳል ውሉ
ከእድሜ ጫፍ አስጠጋኝ ፍቅርሽ ነስቶኝ ጤና
ተይ አኑሪኝ ሁሌም ላንዴ ማሪኝ እና

እረፍት አጣሁና ያንቺን ፍቅር በመራቤ
ባየሽኝ ሰሞኑን ታሞልሻል ልቤ
እረፍት አጣሁና ያንቺን ፍቅር በመራቤ
ባየሽኝ ሰሞኑን ታሞልሻል ልቤ
(ታሞልሻል) ታሞልሻል
(ታሞልሻል) ታሞልሻል ልቤ
(ታሞልሻል) ታሞልሻል
(ታሞልሻል) ታሞልሻል ልቤ
(ታሞልሻል) ታሞልሻል
(ታሞልሻል) ታሞልሻል ልቤ

(ታሞልሻል) ታሞልሻል
(ታሞልሻል) ታሞልሻል ልቤ
(ታሞልሻል) ታሞልሻል
(ታሞልሻል) አ...
(ታሞልሻል) አ...
(ታሞልሻል) ታሞልሻል
(ታሞልሻል) ታሞልሻል ልቤ
(ታሞልሻል) ታሞልሻል
(ታሞልሻል)
(ታሞልሻል) ታሞልሻል
(ታሞልሻል) ታሞልሻል ልቤ




(ታሞልሻል) ታሞልሻል
(ታሞልሻል)

Overall Meaning

The lyrics of the song Tamolishal are in Amharic, and the title translates to "I Have Told You Before." The lyrics are directed towards a love interest, with the singer expressing their feelings and desires towards them. The first two lines describe the singer's desire to be close to their love interest, saying that they want to be with them all the time. The next few lines express frustration and disappointment with the love interest's behavior, suggesting that they are not reciprocating the singer's feelings.


The chorus repeats the same phrase twice, with variations in the second half, reflecting the singer's uncertainty and confusion about the love interest's feelings towards them. The second stanza continues with the singer expressing their strong emotional attachment to the love interest, saying that they think about them all the time and that their love is unwavering. The repetition of the chorus at the end of the song underscores the singer's continued uncertainty about the love interest's feelings.


Overall, the song is a portrayal of unrequited love, with the singer pouring out their emotions towards the love interest while also grappling with their own doubts and insecurities about the relationship.


Line by Line Meaning

ተመልሼ ሳይ ተፀፀትኩ እራሴን አወኩና
I am lost without you, my dear, and now even my spirit is lost without you.


ካንቺ መለየቱ ቢጎዳኝ የብቸኝነት ጎዳና
Your absence has left me empty and questioning my worth.


አሁን ተረዳው እርቄሽ ሁሉን አወኩና
But now that you are back, your presence has filled my heart and completed me.


ባይ ሌላ ሴት ባይ ሌላ ሴት
Whether there's another woman or not


እንዳንቺ አልሆን አለኝ እና
If I don't have you, I am nothing


ካደረግሽው በላይ ያረግሽለት በልጦ
Since the day you left, I have been waiting and longing for you every moment


ዛሬም አንቺን ይላል ልቤ ተፀፅቶ
Even now, I think of you all the time, my love


የብቸኝነት ቤት እንዴት ይለመዳል
How can I heal from the wounds of feeling unworthy


ከሚወዱት መራቅ ለካ እንዲህ ይከብደል
I try to console myself but it doesn't work because you are my only true solace


እረፍት አጣሁና ያንቺን ፍቅር በመራቤ
I open up to myself and confess my love for you every night


ባየሽኝ ሰሞኑን ታሞልሻል ልቤ
My heart beats only for you and I will die loving you


(ታሞልሻል) ታሞልሻል
(I will die loving you) I will die loving you


(ታሞልሻል) ታሞልሻል ልቤ
(I will die loving you) My heart beats only for you


ይቅርታን የማያውቅ ልብ አይደለም ሙሉ
There is no point in regretting the past, it's useless


የኔም ያንቺም ሲከር ይበጠሳል ውሉ
Even though you are not with me, you still have a special place in my heart


ከእድሜ ጫፍ አስጠጋኝ ፍቅርሽ ነስቶኝ ጤና
I nourish myself with the memory of our love, like a plate of food in front of me


ተይ አኑሪኝ ሁሌም ላንዴ ማሪኝ እና
I surrender myself to you completely, my love, my everything


(ታሞልሻል) አ...
(I will die loving you)...




Contributed by Nicholas E. Suggest a correction in the comments below.
To comment on or correct specific content, highlight it

Genre not found
Artist not found
Album not found
Song not found
Most interesting comment from YouTube:

@titaababi8214

#ቴዲዬ_ታሞልሀል_በሚለው_ይቀየርልኝና_ለ___________💔💔💔👇👇👇😍😘😍😘
👆👉ታሞልሻል👈👆👆👆💚💛❤

ተመልሼ ሳይ ተፀፀትኩ እራሴን አወኩና
ካንቺ መለየቱ ቢጎዳኝ የብቸኝነት ጎዳና
አሁን ተረዳው እርቄሽ ሁሉን አወኩና
ባይ ሌላ ሴት ባይ ሌላ ሴት
እንዳንቺ አልሆን አለኝ እና

ካደረግሽው በላይ ያረግሽለት በልጦ
ዛሬም አንቺን ይላል ልቤ ተፀፅቶ
የብቸኝነት ቤት እንዴት ይለመዳል
ከሚወዱት መራቅ ለካ እንዲህ ይከብደል
እረፍት አጣሁና ያንቺን ፍቅር በመራቤ
ባየሽኝ ሰሞኑን ታሞልሻል ልቤ
ታሞልሻል ታሞልሻል
ታሞልሻል ታሞልሻል

ተመልሼ ሳይ ተፀፀትኩ እራሴን አወኩና
ካንቺ መለየቱ ቢጎዳኝ የብቸኝነት ጎዳና
አሁን ተረዳው እርቄሽ ሁሉን አወኩና
ባይ ሌላ ሴት ባይ ሌላ ሴት
እንዳንቺ አልሆን አለኝ እና

ይቅርታን የማያውቅ ልብ አይደለም ሙሉ
የኔም ያንቺም ሲከር ይበጠሳል ውሉ
ከእድሜ ጫፍ አስጠጋኝ ፍቅርሽ ነስቶኝ ጤና
ተይ አኑሪኝ ሁሌም ላንዴ ማሪኝ እና

እረፍት አጣሁና ያንቺን ፍቅር በመራቤ
ባየሽኝ ሰሞኑን ታሞልሻል ልቤ
ታሞልሻል ታሞልሻል
ታሞልሻል ታሞልሻል

---------------------//--------------------

ግጥም - ቴዎድሮስ ካሳሁን
ዜማ - ቴዎድሮስ ካሳሁን
ሙዚቃ ቅንብር - አቤል ጳውሎስ /ናደው/



All comments from YouTube:

@onelove7252

ቴዲ አፍሮ በአገራዊ ዜማዎቹ ተሸፍኖ ምርጥ ምርጥ የፍቅር ሙዚቃዎቹ ብዙም አልተባለላቸውም። ይህ ዜማ ለኔ ተራ ዜማ አይደለም። ወክሎኝ ስሜቴን የገለፀልኝ ይመስለኛል። ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ!❤

@Real_vanGogh

Today I went to an Ethiopian restaurant for the first time in my life and they were playing Teddy Afro music, it was so nice. Delicious food and good music. Ethiopia has such a rich history and beautiful people.

@user-uw1ds7oh6h

😊

@natnaelkinde7826

ቴዲዬ ማኛ ኑርልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ጌታ

@welelaadugna7884

ቴዶ ምርጥ ሰው እናመሰግናለን እናቴ ታሞልሻል ልቤ አንቺን ከአጣው እረፍት አጣው ዛሬም ላላገኝሽ ትናፍቂኛለሽ ፈጣሪ ነፍስሽን በገነት ያኑርልኝ😢

@meklitehabshauit1744

ከሚወዱት መራቅ በጣም ይከብዳል ያልደረሰበት ፈፅሞ አይደረስበት
ቴድየ እረጅም እድሜ ኑርልን ከነ ቤተሰቦችህ!

@lovehbebo1769

meklite habshauit አልደርሰብኝም ተመስገን

@Peacefullife0404

Amen

@user-ym5ft5je9z

ዕረፍት ኣጣሁና ያንቺ ፍቅር ለመራመድ። ዋው ❤❤❤❤🥇🥇🥇🥇🥇🥇🤴🤴🤴🤴🤴🤴🤴🤴👍👍👍👍 እውነተኛ
የ ጥበብ ንጉስ

@mikimaraki8125

"...እኔ የምወደው እልፎች ‹‹ስለወደዱት›› አይደለም - እልፍ ጊዜ ስላሸነፈኝ ነው፤
እኔ የምወደው ጥቂቶች ‹‹ስለሚጠሉት›› እልህ ተጋብቼ አይደለም - እየተጠሉ መውደድ እንዴት እንደሚቻል ስለተገበረ ነው፤
እኔ የምወደው ከሌሎች የላቀ የጥበብ አቅም ስላለው ብቻ አይደለም - ያለውን መክሊት ሳይሰስት ሊሰጠን ስለሚተጋ ነው፤
እኔ የማከብረው ስለ አገር ስለዘፈነ ብቻ አይደለም - ዘፈን እንደመፅሐፍ ምዕራፍ በምዕራፍ እየተገለጠ እንደሚነበብ ስላሳየኝ ነው፤
እኔ የምወደው ‹‹መሲህ›› ስለሆነ አይደለም - እንኳን ጀግና መፍጠር ቀርቶ ጥቂት የሚሞክርን ዳና ለማጥፋት በሚሯሯጥ ማህበረሰባችን ውስጥ ስላልተንገዳገደ ነው፤
እኔ የምወደው <<ፍቅር ያሸንፋል>> ስላል ብቻ አይደለም - በስቃይ ውስጥም ቢሆን አሸንፎ ስላሳየኝ ነው፤

More Comments

More Versions