Genre not found
Artist not found
Album not found
Song not found

Ethiopia
Teddy Afro Lyrics


Jump to: Overall Meaning ↴  Line by Line Meaning ↴

ባልፍም ኖሬ
ስለ እናት ምድሬ
እሷናት ክብሬ
ኸረ እኔስ አገሬ

ባልፍም ኖሬ
ስለ እናት ምድሬ
እሷናት ክብሬ
ኸረ እኔስ አገሬ

ስንት የሞቱለሽ ለክብርሽ ዘብ አድረው
አልፈው ሲነኩሽባህርሽን ተሻግረው
የጀግኖች አገር ያዳም እግር አሻራ
ፈለገ ጊዎን ያንች ስም ሲጠራ
እንኳ ሠማይ ላይ ባንዲራሽን አይቶ
ስምሽ ሲጠራ ማን ዝም ይላል ሠምቶ
እንኳን ሠማይ ላይ ባንዲራሽን አይቶ
ኢትዮጲያ ሲባል ማን ዝም ይላል ሰምቶ

ኦሆሆ ሆሆ አ...

በቀስተ ዳመናሽ ሰማይ መቀነቱን ባንዲራሽን ታጥቆ
አርማሽ የታተመ እንኳን ባለም መዳፍ በአርያም ታውቆ
የተራሮች አናት ዘብ የቆመልሽ ቤት ያክሱማ ራስ ጦቢያ
የፍጥረት በርነሽ የክብ አለም ምዕራፍ ዞሮ መጀመሪያ

በሠማዩ ላይ ቢታይ ቀለም
የሷ ነው እንጂ ሌላ አይደለም
የመጪው ዘመን ፊት ናት መሪ
ዛሬ አለም ቢላት ኋላ ቀሪ

ተውኝ ይውጣልኝ ልጥራት ደጋግሜ
ኢትዮጲያ ማለት ለኔ አይደል ወይ ሥሜ
ቢጎል እንጀራው ከመሶቡ ላይ
እናት በሌላ ይቀየራል ወይ
ይዤ አላነሳም እጄን ከቀሚሷ
እናት እኮ ናት ተስፋ አልቆርጥም በሷ
የሷን ውለታ ከፍሎ ሳይጨርስው
ኢትዮጵያ ሲባል አብሮ አይልም ወይ ሰው

ኢትዮጵያ (ኢትዮጵያ)
ሀገሬ (ሀገሬ)
ኢትዮጵያ (ኢትዮጵያ)
ሀገሬ (ሀገሬ)
ባንቺ አይደል ወይ ክብሬ

ባልፍም ኖሬ
ስለ እናት ምድሬ
እሷናት ክብሬ
ኸረ እኔስ አገሬ

ስንት የሞቱለሽ ለክብርሽ ዘብ አድረው
አልፈው ሲነኩሽባህርሽን ተሻግረው
የጀግኖች አገር ያዳም እግር አሻራ
ፈለገ ጊዎን ያንች ስም ሲጠራ
እንኳ ሠማይ ላይ ባንዲራሽን አይቶ
ስምሽ ሲጠራ ማን ዝም ይላል ሠምቶ
እንኳን ሠማይ ላይ ባንዲራሽን አይቶ
ኢትዮጲያ ሲባል ማን ዝም ይላል ሰምቶ

ኦሆሆ ሆሆ አ...

የሠላሞን ዕፅ ነሽ የቅዱሳን ዕንባ ያበቀለሽ ቅጠል
ዛሬ አዲስ አይደለም በለኮስው እሳት የነካሽ ሲቃጠል
ሳይወስን ዝናሽ በቅርሦችሽ ድርሳን ባድባራት ታሪኩ
ነብይ አይተው ከሩቅ ያሉልሽ በመፅሀፍ ኢትዮጲያን አትንኩ

በሠማዩ ላይ ቢታይ ቀለም
የሷ ነው እንጂ ሌላ አይደለም
የመጪው ዘመን ፊት ናት መሪ
ዛሬ አለም ቢላት ኋላ ቀሪ

ተውኝ ይውጣልኝ ልጥራት ደጋግሜ
ኢትዮጲያ ማለት ለኔ አይደል ወይ ሥሜ
ቢጎል እንጀራው ከመሶቡ ላይ
እናት በሌላ ይቀየራል ወይ
ይዤ አላነሳም እጄን ከቀሚሷ
እናት እኮ ናት ተስፋ አልቆርጥም በሷ
የሷን ውለታ ከፍሎ ሳይጨርስው
ኢትዮጵያ ሲባል አብሮ አይልም ወይ ሰው

ኢትዮጵያ (ኢትዮጵያ)
ሀገሬ (ሀገሬ)
ኢትዮጵያ (ኢትዮጵያ)
ሀገሬ (ሀገሬ)
ባንቺ አይደል ወይ ክብሬ

ባልፍም ኖሬ
ስለ እናት ምድሬ
እሷናት ክብሬ
ኸረ እኔስ አገሬ

በሰሜን በደቡብ
በምስራቅ በምዕራብ ላይ
ሙሉ ይሁን ያንቺ ሲሳይ
በሰሜን በደቡብ
በምስራቅ በምዕራብ ላይ
ሙሉ ይሁን ያንቺ ሲሳይ

ይራቅ ይራቅ ችግር ከምድርሽ
ሙሉ ሙሉ ይሁን ሲሳይሽ
ይራቅ ይራቅ ችግር ከምድርሽ
ሙሉ ሙሉ ይሁን ሲሳይሽ

Overall Meaning

The lyrics to Teddy Afro's song "Ethiopia" express a deep love and admiration for Ethiopia, highlighting its beauty and the connection the singer feels to his country. The repetition of the phrase "ባልፍም ኖሬ" (balem nori) emphasizes the singer's strong attachment and devotion to Ethiopia. The lyrics also mention the importance of motherhood and the land itself, portraying them as inseparable entities.


The lyrics further explore the history and culture of Ethiopia, celebrating its strong heritage and the achievements of its past. The mention of "የጀግኖች አገር" (yegignoch ager) refers to the great kingdoms and empires that have existed within Ethiopia. This line suggests that Ethiopia's history is not only filled with achievements, but also with hardships and struggles, representing the resilience and endurance of its people. Additionally, the lyrics express the belief that Ethiopia is a land filled with love and unity, highlighting the importance of togetherness in the face of adversity.


Overall, the song "Ethiopia" by Teddy Afro serves as a powerful tribute to the country, celebrating its rich history, culture, and the deep love the singer has for his homeland.


Line by Line Meaning

ባልፍም ኖሬ
I am not a beggar


ስለ እናት ምድሬ
But for my motherland


እሷናት ክብሬ
She is my companion


ኸረ እኔስ አገሬ
I am her child


ስንት የሞቱለሽ ለክብርሽ ዘብ አድረው
Let me explain to you the truth about your destiny


አልፈው ሲነኩሽባህርሽን ተሻግረው
Without realizing, you have been deceived


የጀግኖች አገር ያዳም እግር አሻራ
The oppressors' land has become a prison


ፈለገ ጊዎን ያንች ስም ሲጠራ
They have silenced your name


እንኳ ሠማይ ላይ ባንዲራሽን አይቶ
But do not despair in the darkness


ስምሽ ሲጠራ ማን ዝም ይላል ሠምቶ
Your name will be remembered by many


እንኳን ሠማይ ላይ ባንዲራሽን አይቶ
But do not despair in the darkness


ኢትዮጲያ ሲባል ማን ዝም ይላል ሰምቶ
Ethiopia, your name will be praised


የሠላሞን ዕፅ ነሽ የቅዱሳን ዕንባ ያበቀለሽ ቅጠል
You are the gift that God has endowed upon the holy ones


ዛሬ አዲስ አይደለም በለኮስው እሳት የነካሽ ሲቃጠል
But now, things have changed and chaos has entered your kingdom


ሳይወስን ዝናሽ በቅርሦችሽ ድርሳን ባድባራት ታሪኩ
Your conflicts have turned into battles between brothers, causing division


ነብይ አይተው ከሩቅ ያሉልሽ በመፅሀፍ ኢትዮጲያን አትንኩ
Your children have forgotten their roots and abandoned Ethiopia


ባልፍም ኖሬ
I am not a beggar


ስለ እናት ምድሬ
But for my motherland


እሷናት ክብሬ
She is my companion


ኸረ እኔስ አገሬ
I am her child


በሰሜን በደቡብ
In peace, in prosperity


በምስራቅ በምዕራብ ላይ
In Misrak and Mereb rivers


ሙሉ ይሁን ያንቺ ሲሳይ
Always remember, you are not alone


በሰሜን በደቡብ
In peace, in prosperity


በምስራቅ በምዕራብ ላይ
In Misrak and Mereb rivers


ሙሉ ይሁን ያንቺ ሲሳይ
Always remember, you are not alone


ይራቅ ይራቅ ችግር ከምድርሽ
Fight, fight for your freedom


ሙሉ ሙሉ ይሁን ሲሳይሽ
Always, always remember


ይራቅ ይራቅ ችግር ከምድርሽ
Fight, fight for your freedom


ሙሉ ሙሉ ይሁን ሲሳይሽ
Always, always remember




Writer(s): Teddy Afro

Contributed by Sarah T. Suggest a correction in the comments below.

ደመቀ


on Wolo

ስለ እንግሊዘኛው አራምባና ቆቦ አተረጓገም ማንም ምንም የሚል የለም?! 8 ዓመት ሙሉ?

Icebreaker


on Ayine Hulgize

Translation is not accurate

Bashirbarre


on Anaa Nyaatu

What a peuriful song of love it has reminded me similarly love i have been passed
Thanks a lot

Bashirbarre


on Marakiye

Marakiya music is not eithobian music it's Rage music for jamaica specifically BOB Marley we can say he was the father of black people

asefu debalke alemayehu


on Semberé

ወይን አበባ መሳይ የወይራ ቀንበጥ አይቼ ሳልጠግበው አጣሁ መላ ቅጥ የሆዴን የልቤን የአንጀቴን የአንጀቴን ልንገርህ ሕመሜን ትዝታን ሀ ብየ መውደድ አቡጊዳ እሠፈረዋለሁ ፈቅደህ ብድር እዳ ማዘን በመተከዝ ሆነ ፋንታየ እንዴት አደርጋለሁ ይቻለው ገላየ ትዝታየ ትዝታህ ይጋፋል ትዝታየ እንደ ሐምሌ ወጀብ ትዝታየ እንዴት እከርማለሁ ትዝታየ በናፍቆትህ madona ትዝታየ ገና በልጅነት ትዝታየ በለጋነት እድሜ ትዝታየ ታየሁ ከመውደድ በር ትዝታየ ምርኩዝ ይዤ ቆሜ ብዙ ነው ብዙ ነው ብዙ ነው መንገዱ ብዙ ነው መንገዱ የመስተዋድዱ ብዙ ነው ብዙ ነው ብዙ ነው ነገሩ ብዙ ነው ነገሩ የመስተፋቅሩ የሆዴን የልቤን የአንጀቴን የአንጀቴን ልንገርህ ሕመሜን የወዳጅን ሕመም አዋቂው ወዳጅ ነው ለቀቅ ያደርገዋል ቀርቦ ሲዳብሰው የትዝታ ሲሳይ ሞልቶ በበራፌ እየቻለው ሆዴ ኣያወጣው አፌ ይችለዋል ሆዴ ባያወጣው አፌ

asefu debalke alemayehu


on Emma Zend Yider (Amsale Tobit)

ወይን አበባ መሳይ የወይራ ቀንበጥ አይቼ ሳልጠግበው አጣሁ መላ ቅጥ የሆዴን የልቤን የአንጀቴን የአንጀቴን ልንገርህ ሕመሜን ትዝታን ሀ ብየ መውደድ አቡጊዳ እሠፈረዋለሁ ፈቅደህ ብድር እዳ ማዘን በመተከዝ ሆነ ፋንታየ እንዴት አደርጋለሁ ይቻለው ገላየ ትዝታየ ትዝታህ ይጋፋል ትዝታየ እንደ ሐምሌ ወጀብ ትዝታየ እንዴት እከርማለሁ ትዝታየ በናፍቆትህ ቀለብ ትዝታየ ገና በልጅነት ትዝታየ በለጋነት እድሜ ትዝታየ ታየሁ ከመውደድ በር ትዝታየ ምርኩዝ ይዤ ቆሜ ብዙ ነው ብዙ ነው ብዙ ነው መንገዱ ብዙ ነው መንገዱ የመስተዋድዱ ብዙ ነው ብዙ ነው ብዙ ነው ነገሩ ብዙ ነው ነገሩ የመስተፋቅሩ የሆዴን የልቤን የአንጀቴን የአንጀቴን ልንገርህ ሕመሜን የወዳጅን ሕመም አዋቂው ወዳጅ ነው ለቀቅ ያደርገዋል ቀርቦ ሲዳብሰው የትዝታ ሲሳይ ሞልቶ በበራፌ እየቻለው ሆዴ ኣያወጣው አፌ ይችለዋል ሆዴ ባያወጣው አፌ

More Versions