Sew Yelegnm
Madingo Afework Lyrics


We have lyrics for these tracks by Madingo Afework:


Afar አይቼ የማልጠግባት ዐይኔ ሀሌም አይረሳት ያቺን የአፋር ቆንጆ ወዴት ባገኘዋት ነይ የአፋሯ ቆንጆ…
Akmien አቅሜን አውቀው ይመስል መች ይከብደኛል ብዬ መራቅሽ እርግጥ ሆነና እንክት አለልሽ…
Anche Sdetegna ሰዉ የለኝም በምድር ላይ አንቺ ነሽ ህይወቴ ምን ለወጠሽ ፍቅሬ ሆይ ንገሪኝ…
Ayeddergem የፍቅር ገዳም ነው ያደለኝ ሰውነት ናፍቆትን ሰንቆ የሚመንኑበት የፍቅር ገዳም ነው ያደለኝ…
Ayhonlgne አንድም ቀን ክፉ ቃል ካፏ የማይወጣ ቅሬታን የማታውቅ ካንደበቷ ቁጣ ግድ ነው…
Bekagne የፍቅር ገዳም ነው ያደለኝ ሰውነት ናፍቆትን ሰንቆ የሚመንኑበት የፍቅር ገዳም ነው ያደለኝ…
Dagna אני יודע שהכול יהיה בסדר אני יודע שהכול יהיה בסדר אני יודע…
Ebakesh Tarekign ተንገበገበልሽ አረረልሽ ሆዴ አትራቂኝ በኔ ሞት አይብዛ መንደዴ ያስታርቀን መውደዴ ልመናዬን ስ…
Gonder ድሮ ቀረ አትበሉ አልቀረም የጥንቱ እኔስ እመጣለሁ ዛሬም ባርባራቱ ከመቅደላ ቢሰዋ ህይወቱ ብዙ…
Keteleyayen ከተለያየን ምን አደርጋለሁ እችለዋለው አብረን ባለን ጊዜ ብዙ አሳልፈን አይቆጨኝም እኔ እሱ…
Lalaterf ኧረ እንዲያው ነው ላላተርፍ የደከምኩት ባንቺ ጉዳይ ክፉ ደጉን እየሰማው የማልፈው እንዳልሰማው …
Lbie Eyewekesegne ተንገበገበልሽ አረረልሽ ሆዴ አትራቂኝ በኔ ሞት አይብዛ መንደዴ ያስታርቀን መውደዴ ልመናዬን ስሚ…
Mahilet ልቤ አስታውሳት አለኝ ነይ ዜማ ነይ ዜማ ነይ ዜማ ለምን ላስታውስሽ…
Man Indenie ይደነቅ የሚያውቀኝ በቀድሞ ህይወቴ ፍቅርን እንደሰጠሺኝ ሆነሽ መድሀኒቴ ማን እንደኔ ንገሪኛ የሆ…
Marmar ክርትት ባለ ውበት በዝምታ ቀልብን በሚስብ በመጠነ ፍካት በሰከነ አንደበት ተናግረሺኝ አንድ ያለ…
Mognu Lbie ካምናው ካልተማርኩኝ ተመልሼ እኔም ዛሬም ከደገመኝ እርምን አላቅ ብዬ እንደገና አዬ ሰው ማመን…
Serat አሄሄሄ አሄሄሄ አሄሄሄሄሄ አሀሀ አሄሄ አሄሄሄ አሀሀሀ አሀሀሀ አሀሀ ህህህ አሄሄሄ አሄሄሄ አሄ…
Sew Yelegnem ሰው የለኝም በምድር ላይ በምድር ላይ አንቺ ነሽ ህይወቴ ምን ለወጠሽ ፍቅሬ…
Swedlat ካለኔማ ካለኔማ ማን ያውቃታል ካለኔማ ለኔ ብላ ለኔ ብላ ትኖራለች ሁሉን ችላ ስወድላት -…
Tizita አግኝቶ ላያገኝ ወይ ጠቅሞ ላይጠቅመዉ ሰው ለምን ይኖራል ትዝታ ሲያደክመዉ(2×) ትርጉሙ ምንድነ…
Tzita አግኝቶ ላያገኝ ወይ ጠቅሞ ላይጠቅመዉ ሰው ለምን ይኖራል ትዝታ ሲያደክመው አግኝቶ ላያገኝ…
Wsejat ውሰጂያት ውሰጂያት ነፍሴን በስጦታ ሽልማት እንድትሆን ላንቺ ተበርክታ ስለሚበልጥብኝ ከኔ የሷ ደ…
Yearategnaw Tatsh ጎዳናው ጎዳናው ጎዳናው ጎዳናው መንገድ አንድም የሚጠላ ያመጣል አንድም የሚወደድ ጎዳናው ጎዳና…



Yelomie Yelomie Yelomie yelomie yelomie Yelomie yelomie yelomie Yelomie yelo…


The lyrics are frequently found in the comments by searching or by filtering for lyric videos
Genre not found
Artist not found
Album not found
Song not found
Most interesting comment from YouTube:

@abz8493

" ነፃ አውጭዎቻችሁ እኛ ነን እያሉ ነፃነቱን ከሚነፍጉት ሞራለ ቢሶች፣ ነፃነቱን በተስፋ የሚጠብቅ ዜጋ ከቁራ መልክተኞችም ከራሱም በፍፁም ነፃ አይወጣም።

ምክንያቱም ወደዚች ምድር ሲመጣ በቅድመ አያቶቹ የተከሰሰ አጥንትና የፈሰሰ ክቡር ደም ነፃነቱ ከትውልድ ትውልድ ሲወራረድ እንደመጣ ሊዘክሩለትና ሊያስተምሩት በማይሹ የባህድ የሚስጢር ኪስ የእናት ጡት ነካሾች በለጋ አዕምሮው ያልበር ማንነትና ጥላቻ በተቀነባበረ መልኩ ሲግቱት ነፃ ሆኖ የመፈጠሩ ስብዕና በዕቡ ጉግማንጉጎች እኩይ አስተምሮ እንደማይታደለው አስረግጦ ባለመናገሩ ነው።

ይኸንንም አይቶ እንዳላየ የሚያይ፣ እስኪያልፍ ያለፋል እያለ፣ የሚተክዝን ዜጋ፣ ትግስትና አርቆ አስተዋይነቱን፣ እንደ ፍርሃት በመቁጠር፣ ጥበት፣ የበታችነት ስሜትና ስብዕና የተጠናዎታቸው ፣ ራዕያቸው ከሃገር ልዑዓላዊነት፣ ከወገን ደህንነትና፣ በሳላም ውሎ ማደር ይልቅ፣ በጎጥ ዙሪያ፣ የልዮነት ሹርባ እየጎነጎኑ፣ ድርና ማግ ሆኖ ሚኖር ህዝብን፣ በማይቆም የእርስ በርስ ጦርነት ውስጥ መክተትና፣ የኢትዮጵያና ህዝቦቿን ሰላምና ብልፅግና ማይሹ ባህዳንን፣ እኩይ ተልዕኮ ማስፈፀምና፣ ባፈናቀሉት ወገን ስም፣ ምፅዋት መሰበሰብና፣ የህገወጥ መሳሪያ ደላላ ሆኖ፣ የስልጣን ዘመንን ማራዘምና፣ ቀፈትን መሙላት ነው።

ለዚህም ተልዕኳቸው ደግም፣ ለምን እንዴት ስለምን፣ ወዴት ለማን ብለው የማይጠይቁ፣ ሩጠው ያልጠገቡ፣ የነገ ሃገር ተረካቢዎችን ህይወት፣ እስቀማስቀጠፍ እኩይ ሴራ ያሴራሉ። "
*********************
ፍቅር እስክንገዛ
★★★★★★
እንደ ዕንቁ እያየቸኝ፣ በእናትነት አይኗ ተመስጣ ሀገሬ
እንደ ልብህ ቦርቅ፣ እንዳሻህ ኑርባት በቅድስቷ ምድሬ
ብላ ስትነግረኝ፣ ከጎና አስቀምጣ፣ ፍቅር እየመገበች በእጆቿ ለፀጉሬ
መች ህልሜ እውን ቢሆን፣ ብመረቅ ተምሬ
በክልል ሸንሽኖን፣ የአንችው እኩይ ፍሬ
ብየ መልስ እንዳልሰጥ፣ ለእምየ ለፍቅሬ
በደሌን ስሰማ፣ ልቧ እንዳይሰበር፣ ሃዘኗ እንዳይበዛ
ከወንድም ተፋልሜ፣ ክብሯን እያስጠበኩ፣ ለአብራክ አምባገነን፣ ለሴራው ልገዛ
እሱ ጎጥ አቅሮት፣ እኔም በፀሎቴ፣ ፍቅር እስክንገዛ።

በየአቅጣጫው ለሚፈናቀሉ፣ በየትምህርት ተቋሙ ለሚሞቱ፣ የብሄር ፖለቲካው ሰለባዎች።
*************************
የአዳም ዘር እንደምን አለህ???
★★★★★★★★★★★
በአያቶችህ ቅን ባህሪ፣ ፍቅራቸው ተኮትኩተህ
ግን በእስተርጅናህ የማስተውል፣ ስብዕና የሸሸህ
የብሄር ዱለት ዶልተህ፣ በቅጥፈትህ ያነታረክህ
ማህይም የምትባል፣ በእውቀትም የበለፀግህ
ገንዘብ ዕንቁ በስም መግነን፣ ከፍቅር በላይ የተመኘህ
በዚች ምድር ላይ፣ መቸ መጥተህ
መቸ እንደምታልፍ ማተነብይ፣ በእጅግ ማወቅ የተሳነህ
ያለ ጥሪት እንደመጣህ፣ ማትቀበር ከነዝናህ ቅራቅቦ የቤት ዕቃ፣ አልማዝ ዕንቁ፣ ወድ ንብረትህ
ወዳጀ የአደራ በግ፣ የአዳም ዘር አንደምን አለህ።
*************************
እናርጅና እንጥበብ
★★★★★★★
ቄሮ ፋኖ ዘርማ፣ ወጣት እያስቀጨን
ከሞት ከሽረቱ፣ ወሳኙ ፍልሚያ ላይ፣እኛ እየተደበቅን
በብሄር በሄረሰቡ፣ በስሙ ቀፍለን
በግፍ ሚፈስ ደሙ፣ ስም ዝና እያካበትን
አህጉር ማይሻገር፣ ጎጥ ዕራይ ተለመን
የነገን ናፋቂ፣ ህልም ተስፋ እየነጠቅን
ወንበር አደላድለን፣ ሀገርን ያስወሸምን
ከዘመን ማዕዱ፣ አትርፎ የቸረን
በእድሜ ባለፀጎች፣ በጥላቻ ያበጥን
ለምርኩዝ አብቅቶን፣ የማንል ተመስገን
በሰማዕታቱ ገደል፣ በስማቸው ምለን
በመጦሪያ ዘመን፣ በራስ ቃል የረከስን
አደራ የበላን፣ ቃል ኪዳን አፍረሰን
ከኸርማን ኮኸን ጋር፣ በእናት ሀገር ያሴርን
ወገን የምንቀጥፍ፣ ካዝና እያስበርን
አብራክ በዕዳ ምናስር፣ ከአብራክ
እየዘረፍን
በታሪክ ውስጥ አልፈን፣ ትውልድ አይዘክረን
ገባ ገባ በሉ፣ በጎጥ እንቧደን
እንቆቅልሽና፣ የአፍ መፍቻ ተረቱን
ምናውቅልህና፣ ደግሞ የላም በረቱን
እንቀይረውና፣ በእኩይ ተንኮላችን
ለሚመጣው ትውልድ፣ የተዛባ ዶሴ፣ ታሪክ እናነብንብ
በእዳ የተያዘ፣ የተዘረፈ ሃገር፣ በዕቡ እናስረክብ
በመጦሪያ ዘመን፣ እንናርጅና እንጥበብ
ውስኪ እየተራጨን፣ በደም እንታጠብ።
***********************
" Very few people really care about freedom, about liberty, about the truth, very few. Very few people have guts, the kind of guts on which a real democracy has to depend. Without people with that sort of guts a free society dies or cannot be born."
Doris Lessing, the Golden note book.
*******************
ሗላ ቀር ይሉናል
★★★★★★
የቅኝ ገዥወቻችሁ፣ እንዲፈፀም ቃሉ
ታሪክ ምታውቁ እንጅ፣ ለታሪክ ማትውሉ
ስልጣን ፈላጊዎች፣ ገባ ገባ በሉ
እስኪ ደስ ይበለን፣ ከልብ ተማማሉ
ብለው አማምለው፣ ብሩህ ተስፋዎችን
በለጋ አዕምሮቸው፣ ግተው ቂም በቀለን
ያልነበር ማንነት፣ በብዙው ሚጠላ
አዳውረው አዳምጠው፣ በመፍተል በመላ
ጎጥ አምላኪ እንዲሆን፣ አገር እንዲጠላ
ለትውልዱ ቀርፀው፣ እኩይ ፍልስፍና
ከመሳሪያ ጋራ፣ ተዘርቶ ማይበቅል፣ ስንዴ ሰፈሩና
እኛ ስንቧጨቅ፣ እነሱ ይዘርፉና
በርሃብ ጦርነት፣ እጅግ ተጎሳቁለን፣ ስንወድቅ ከጎዳና
ፈጥኖ ደራሽ ሁነው፣ በአዲስ ስብዕና
ብድር ለማበደር፣ ከፊት ይቆሙና
ጥሬ ሃብት ለመዝረፍ፣ ይሽቀዳደሙና
ህልማቸው ሲሰምር፣ በአንክሮ ያዩና
በእኛ አጎብዳጅነት፣ ባህሪ ተደንቀው
ሗላ ቀር ይሉናል፣ የምፀት ሳቅ ስቀው።
******************

ምናሳፍር ፍጡሮች



All comments from YouTube:

@azidireart

የማይለወጥ የማይተወው የማይረሳው ልኡል እግዛብሔር ከእናተ ጋራ ይሁን አሜንንንንንን

@nabieyosias4524

Amen amen

@barnabastefera3538

አንተንም በዉነት እ/ር ያክብር የተጠቀምክባቸዉ ቃላቶች ያስደስታሉ

@user-ni5iz7kw5b

ማደጎ ሙዚቃወችህ ሁሉ ዉስጤ ናቸዉ ይመችክ

@lindates1198

😅😅😅

@hiwot1228

አዲስ ስራው መስሎኝ ሰፍ ስል የቆየ ቢሆንም ይመቸኛል

@newayKaaa

ዋው ማዲንጎ እምያምር ዘፈን

@user-yf6dh3qi5t

የኔ ውድ ማዲዬ😭💔እኔ ልሙትልህ የኛ ደግ 😭ህልም ቢሆን ምናለበት ጌታ ሆይ💔😭ኡፍፍፍፍፍፍ ምናባቴ ልሁንልህ ።ደግሰው

@jemalmohammed6769

ኤልያስ መልካ የስራው ስራ ምንም የሚጣል ነገር የለውም፣፣ ኤልዬ ሁሌም እወድሃለሁ ማንም አንተ የሚተካ የለም

@angellove5051

One of my favourite songs 🥰

More Comments

More Versions